==========

ስለዚህ ዘመቻችንን
አሐዱ ብለን ዛሬ ጀምረናል፡፡ ከተመቻችሁ ይህን ፎቶ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ አቡነ ማርቆስ ከያዟቸው ሦስት ቁልፍ ቦታዎች እንዲነሡ
እንጠይቅ፡፡ለዘመቻችን አጋር መኾንዎንም ያረጋግጡ፡፡
አባ ማርቆስ
. ከምሥራቅ
ጎጃም ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስነት
. ከስብከተ
ወንጌል ኃላፊነት
. ከቴሌቪዥን
የቦርድ ሰብሳቢነት እንዲነሡ ቅዱስ ሲኖዶስን እንጠይቃለን፡፡
. ሰኔ ጎልጎታን
ልብ ወለድ ነው ያሉ፡፡
. ተዝካርን
ምዋርት ነው ያሉ፡፡
. በዘመነ
ዮሐንስ ልደት ታኅሣሥ 28 መከበር የለበትም ያሉ፡፡
. ተዋሕዶ፣
ቅባት፣ ካራ፣ ጸጋ የሚባል ነገር የለም ያሉ፡፡
. ሐገረ ስብከቱን
ለቅብዓትና ለተሐድሶ አሳልፈው የሰጡ፡፡
. ድጓ፣ ቅኔ
ተምረህ ሰው አትኾንም ያሉ፡፡
. የጽጌ ጾምን
ያመጣብን ሰንበት ትምህርት ቤት ነው ያሉ፡፡
. የከሳ የሚወፍረው
በጽጌ ጾም ነው ሥጋና ቅቤ ስለሚበላ ያሉ፡፡
==========
ጥቅምት
04/2011 ዓ.ም
ደብረ ማርቆስ፣
ኢትዮጵያ
No comments:
Post a Comment