====================
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል።
ቅዱስ ማቴዎስ እንደ ጻፈው።
በእንተ ሰዊት።
ምዕራፍ ፲፫።
******
፲፡ ወቀሪቦሙ አርዳኢሁ ይቤልዎ በእንተ ምንት በምሳሌ ትትናገሮሙ ለሕዝብ
******
፲፡ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው ለሕዝቡ በምሳሌ ስለምን ታስተምራቸዋለህ አሉት።
******
፲፩፡ ወአውሥአ ወይቤሎሙ እስመ ለክሙ ተውህበ አእምሮ ምሥጢራቲሃ ለመንግሥተ ሰማይ
******
፲፩፡ የመንግሥተ ሰማይን ምሥጢር ማወቅ ለእናንተ ተሰጥቷልና ማለት የወንጌልን ምሥጢር ማወቅ ለእናንተ ተገልጧልና።
ወሎሙሰ ኢተውህቦም
ለእርሳቸው ግን አልተገለጸላቸውም
******
፲፪፡ እስመ ለዘቦ ይሁብዎ። ማቴ ፳፭፥፳፱።
******
፲፪፡ ላለው ይሰጡታልና ማለት አእምሮ ላለው ይሁብዎ ምሳሌውን ይነግሩታልና።
ወይዌስክዎ ።
ምሥጢሩን ይጨምሩለታልና
ለክሙ ተውህበ ላለው።
ወለዘሰ አልቦ እለሂ ቦ የኃይድዎ።
አእምሮ የሌለውን ግን ያለውን ይቀሙታልና ማለት እንዳያውቀው አድርገው ይመስሉበታልና ሎሙሰ ኢተውህበ ላለው።
አንድም ምሳሌውን ለያዘ ይሁብዎ ወይዌስክዎ አንድ ወገን ምሥጢሩን ትርጓሜውን ይነግሩታልና ለክሙ ተውሀበ ላለው ወለዘሰ አልቦ ምሳሌውን ላልያዘ ግን ያለውን አእምሮውን ነሥተው በግዕዘ እንስሳ ያቆሙታልና ወሎሙሰ ኢተውህበ ላለው።
******
፲፫፡ ወበእንተ ዝንቱ በአምሳል እትናገሮሙ።
******
፲፫፡ ስለዚህ በምሳሌ አነግራቸዋለሁ
እስመ እንዘ ይሬእዩ ኢይሬእዩ።
እናያለን ሲሉ አያዩምና ።
ወእንዘ ይሰምዑ ኢይሰምዑ።
እንሰለማን ሲሉ አይሰሙምና።
ወኢይሌብዉ።
እናውቃለን ሲሉ አያውቁምና
******
፲፬፡ ከመ ይትፈጸም ላዕሌሆሙ ትንቢተ ኢሳይያስ ነቢይ ዘይቤ፡
ኢሳ ፮፥፱፡፡ ማር ፱፥፲፪፡፡ ሉቃስ ፰፥፲፡፡ ዮሐ ፲፪፥፵፡፡ ግብ ፳፰፥፳፮፡፡ ሮሜ ፪፥፰፡፡ ሉቃ ፲፥፲፬።
******
፲፬፡ ነቢዩ ኢሳይያስ የተናገረው ትንቢት በእርሳቸው ይፈጸም ዘንድ።
ሰሚዓ ትሰምኡ ወኢትሌብዉ
መስማቱን ትሰማላችሁ አታስተውሉም ኢይሰምዑ ላለው
ነጽሮተ ትኔጽሩ ወኢትሬእዩ፤
ማየትን ታያላችሁ ማለት እናያለን ትላላችሁ አታስተውሉም ኢይሬእዩ ላለው።
******
፲፭፡ እስመ ገዝፈ ልቡ ለዝ ሕዝብ
******
፲፭፡ አላዋቆች ሁነዋልና።
ወዕዘኒሆሙ ደንቀወ እምሰሚዕ
የኢሳይያስ ቃል መፍቻ። ጆሯቸው ከመስማት ደንቊሯልና ኢይሰምዑ ላለው።
ወከደኑ አዕይንቲሆሙ ከመ ኢይርአእዩ በአዕይንቲሆሙ
እንዳያዩ ዓይናቸውን ጨፍነዋልና ማለት ምሥጢር ከማየት ተከልክለዋልና ኢትሬአዩ ላለው።
ኢይሰምዑ።
በጆሯቸው እንዳይሰሙ።
ወበልቦሙ ኢይሌብዉ።
በልባቸው እንዳያስተውሉ።
ከመ ኢይትመየጡ ኀቤየ ።
ወደኔ እንዳይመለሱ።
ወኢይሠሃሎሙ ።
ይቅር እንዳልላቸው።
******
፲፮፡ ወለክሙሰ ብፁዓት አዕይንቲክሙ።
******
፲፮፡ ለናንተ ግን ላይናችሁ ምስጋና ማለት እናንተ ግን ንዑዳን ክቡራን ናችሁ።
እስመ ይሬእያ ።
ያያሉና ማለት አይታችሁኛልና።
ወአዕዛኒክሙ እስመ ይሰምዓ።
ጆሯችሁ ይሰማልና ማለት ሰምታችሁኛልና ንዑዳን ክቡራን ናችሁ፡፡
******
፲፯፡ አማን እብለክሙ ከመ ብዙኃን ነቢያት ወጻድቃን ፈተዉ ይርአዩ አንትሙ ዘትሬእዩ ወኢርአዩ ወፈተዉ ይስምዑ አንትሙ ዘትሰምዑ ወኢሰምዑ ሉቃ ፲፥፳፬፡፡
******
፲፯፡ ብዙ ነቢያት ጻድቃን እናንት የምታዩትን የምትሰሙትን ማለት ዛሬ የምትሰሙኝ የምታዩኝ እኔን ሊያዩኝ ሊሰሙኝ እንደ ወደዱ እንዳላዩኝ እንዳልሰሙኝ በእውነት እነግራችኋለሁ።
(ሐተታ) ነቢያት አላቸው ያባር የቸነፈር የፄዋዌን ነገር ተናግረዋልና፤ ጻድቃን አላቸው እንደመጠናቸው ጥቂት ትሩፋት ሰርተዋልና። ኢርእዩ ወኢሰምዑ አለ የሥጋዌ ነገር አልተገለጸላቸውምና።
አንድም ደጋጉ እለ ኢሳይያስ እለ ኤርምያስ ናቸው ብሎ ወስዷቸዋል ብሎ ነቢያት አላቸው፡፡ የሥጋዌ ነገር ተገልጾላቸው ተናግረዋልና ጸድቃን አላቸው ብዙ ትሩፋት ሠርተዋልና፡፡ እንዳላዩኝ እንዳልሰሙኝ አለ ገልጾላቸው ተናግረውት ዓረፍተ ዘመን ገቷቸው ሳያዩት ቀርተዋልና።
******
፲፰፡ ወአንትሙሰኬ ስምዑ ምሳሌሁ ለዘይዘርዕ።
******
፲፰፡ እናንተስ የሚዘራውን ምሳሌ ስሙ።
******
፲፱፡ ኵሉ ዘይሰምዕ ነገረ መንግሥተ ሰማያት ወኢይሌቡ ይመጽአ እኵይ ወይመሥጥ ቃለ ዘተዘርዓ ውስተ ልቡ ውእቱኬ ዘተዘርዓ ውስተ ፍኖት።
******
፲፱፡ በመንገድ የወደቀው ዘር የመንግሥተ ሰማይን ነገር ሰምቶ የማያስተውለው እኩይ ዲያብሎስ መጥቶ በልቡናው የተዘራውን የሚያጠፋበት ነው።
******
፳፡ ወዘሰ ውስተ ኰኵሕ ተዘርዓ ውእቱ ዘነገረ ይሰምዕ ወሶቤሃ በፍሥሐ ይትዌከፎ።
******
፳፡ ከጭንጫ ላይ የወደቀው ዘር ነገርን ሰምቶ ለጊዜው ደስ ብሎት የሚቀበለው ነው።
******
፳፩፡ ወባሕቱ አልቦቱ ሥርው ላዕሌዑ ለጊዜሃ ዳዕሙ ውእቱ ወከዊኖሰ ምንዳቤ ወስደት በእንተዝ ነገር በጊዜሃ የዓሉ።
******
፳፩፡ ነገር ግን ለጊዜው ነው እንጂ ሥር የለውምና ስለዚህ ነገር መከራና ስደት በሆነ ጊዜ ፈጥኖ ይክዳል።
******
፳፪፡ ወዘሰ ውስተ ሦክ ተዘርዓ ዝ ውእቱ ዘነገረ ይሰምዕ ወትካዘ ዝ ዓለም ወስፍጠተ ብዕል ተሐንቆ ለነገር ወዘእንበለ ፍሬ ይከውን።
******
፳፪፡ በእሾህ የተዘራው ዘር ነገሩን ሰምቶ የብልጽግና ማታለልና ይህን ዓለም ማሰብ አንቆት ያለ ፍሬ የሚሖን እሱ ነው።
******
፳፫፡ ወዘሰ ውስተ ምድር ሠናይት ተዘርዓ ዝ ውእቱ ዘነገረ ይሰምዕ ወይሌቡ ወይፈሪ ወይገብር።
******
፳፫፡ በበጎ ምድር የተዘራው ዘር ግን ነገርን ሰምቶ የሚያስተውለው የሚሠራው ነው።
ቦ ዘምዕት ወቦ ዘስሳ ወቦ ዘሠላሳ።
መቶ፤ ስሳ፤ ሠላሳ የሚያፈራ አለ።
******
በእንተ ምሳሌ ዘስርናይ ሠናይ ወዘክርዳድ።
፳፬፡ ካልዕተ ምሳሌ አምጽአ ሎሙ። ማር ፬፥፳፮።
******
፳፬፡ ሁለተኛ ምሳሌ ሌላ ምሳሌ መስሎ ነገራቸው።
እንዘ ይብል ትመስል መንግተ ሰማያት ብእሴ ዘዘርዓ ሠናየ ዘርዓ ውስተ ገራኅቱ።
መንግሥተ ሰማያት ሕገ ወንጌል፡ ሕገ ወንጌል ተስፋ፡ ተስፋ ኢየሱስ ክርስቶስ የተበጠረ የተንጠረጠረ ዘርን የሚዘራ ገበሬን ትመስላለች። ገራህት ይህ ዓለም።
አንድም መንግሥተ ሰማይ ሕገ ወንጌል ትመስል ዘርዓ በል፤ ገበሬ በእርሻው የሚዘራት የተበጠረ የተንጠረጠረ ዘርን ትመስላለች ገራህት ልቡና።
******
፳፭፡ ወእንዘ ይነውሙ ሰብኡ መጽአ ጸላዒሁ ወዘርዓ ክርዳደ ማዕከለ ሥርናይ ወኃለፈ።
፳፭፡ ሰዎቹ ተኝተው ሳለ ጠላት መጥቶ በስንዴው መካከል ክርዳድ ዘርቶ ሄደ።
******
ይቆየን፡፡
**************
መልካሙ በየነ
ደብረ ማርቆስ፤ ኢትዮጵያ
01/09/2011 ዓ.ም

No comments:
Post a Comment