====================
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል።
ቅዱስ ማቴዎስ እንደ ጻፈው።
በእንተ ሃለየ ሄሮድስ ላዕለ ኢየሱስ።
ምዕራፍ ፲፬።
******
፳፯፡ ወበጊዜሃ ተናገሮሙ እግዚእ ኢየሱስ እንዘ ይብል አነ ውእቱ ወኢትፍርሁ።
******
፳፯፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጥኖ እኔ ነኝ አትፍሩ አላቸው።
******
፳፰፡ ወአውሥአ ጴጥሮስ ወይቤሎ እመሰ አንተሁ እግዚአ አዝዘኒ እምጻእ ኀቤከ እንተ ዲበ ማይ።
******
፳፰፡ ጴጥሮስ መለሰ አቤቱ አንተስ ከሆንህ በውሀው ላይ ወደአንተ እመጣ ዘንድ እዘዘኝ አለው።
******
፳፱፡ ወይቤሎ ነዓ።
******
፳፱፡ ና አለው።
ወወሪዶ ጴጥሮስ እምዲበ ሐመር ሖረ ዲበ ማይ ይብጻሕ ኀበ እግዚእ ኢየሱስ።
ጴጥሮስ ወደ ጌታ ሊደርስ ከመርከብ ወርዶ በወሀው ላይ ሄደ ሃይማኖቱ ውሀውን እንደ ፍንጃል አጽንቶለት።
******
፴፡ ወሶበ ርእየ ነፋሰ ኃያለ።
******
፴፡ ጽኑ ነፋስ ሲነፍስ ባየ ጊዜ ፈራ ማለት ሃይማኖቱን ለቀቀ ውሀውም ጽንዑን ለቀቀው ይሰጥም ጀመር።
ወአውየወ ሶቤሃ እንዘ ይብል እግዚኦ አድኅነኒ።
ያን ጊዜ አቤቱ አድነኝ ብሎ አሰምቶ ተናገረ።
******
፴፩፡ ወሶቤሃ ሰፍሐ እዴሁ እግዚእ ኢየሱስ ወአኃዞ
******
፴፩፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያን ጊዜ እጁን ዘርግቶ አወጣው።
ወይቤሎ አውኁደ ሃይማኖት ለምንት ናፈቀ።
አንተ ሃይማኖት የሌለህ ለምን ትጠራጠራለህ ከሱ ጋራ ሳለሁ ጥፋት አያገኘኝም በሱ ስም አጸናዋለሁ አትልም አለው።
(ሐተታ) ሃይማናቱ ፍጹም ቢሆን የፍጹም ሥራ ሠራለት ሃይማኖቱ ወጣኒ ቢሆን የወጣኒ ሥራ ሠራበት። እንደ ሦስት መነኮሳት ወደ አባ እንጦንስ ሲሄዱ አንዱ ከመንገድ ሞተ አንዱ ደክሞ ቀረ አንዱን እድ ብርህት እየመራች ከሱ ዘንድ አድርሳዋለች። አባ አሞን ይባላል ያነን ሰው ሰዶ አስመጥቶታል፣ ያ የወጣኒ ይህ የፍጹም፡፡
******
፴፪፡ ወአሪጎ ውስተ ሐመር ውእተ ጊዜ ኀደገ ነፋስ ወኮነ ዛኅነ።
******
፴፪፡ ወደ መርከብ በወ ጊዜ ነፋስ ፀጥ አለ።
******
፴፫፡ ወእለሰ ውስተ ሐመር ሰገዱ ሎቱ እንዘ ይብሉ አማን ወልደ እግዚአብሔር አንተ።
******
፴፫፡ በመርከብ ያሉት በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ብለው ሰገዱለት።
አንድም ትስብእቱን በማመን ያሉ በእውነት የአብ የባሕርይ ልጁ ነህ ብለው ሰገዱለት።
******
ዘከመ ዓደወ ውስተ ጌንሴሬጥ
፴፬፡ ወዓዲዎሙ በጽሑ ምድረ ጌንሴሬጥ፡፡ ማር ፮፥፶፫።
******
፴፬፡ ባሕሩን ተሻግረው ጌንሴሬጥ ደረሱ። ጌንሴሬጥ ባሕሩ ምድር ወደቡ ነው።
******
፴፭፡ ወአእመርዎ ሰብአ ውእቱ ብሔር።
******
፴፭፡ የዚያ አገር ሰዎች አይተው አወቁት።
ወፈነዉ ኀበ ኩሉ አድያም።
ወደ ሀገሩ ሁሉ ላኩ። ድውይ ያለህ ምዘዝ አሉ።
ወአምጽኡ ሎቱ ኵሎ ሕሙማነ።
ሕሙማኑን ሁሉ አመጡለት።
******
፴፮፡ ወአስተብቊዕዎ ከመ ይግሥሡ ዘፈረ ልብሱ።
******
፴፮፡ የልብሱን ዘርፍ ይዳሥሡ ዘንድ ማለዱት።
እስመ ኵሎሙ እለ ገሠሥዎ የሐይዉ።
የልብሱን ዘርፍ የዳሰሱ ሁሉ ይድኑ ነበርና።
******
በእንተ ፈሪሳውያን ወሥርዓቶሙ።
ምዕራፍ ፲፭።
፩፡ ወእምዝ መጽኡ እምኢየሩሳሌም ጸሐፍት ወፈሪሳውያን ኀበ እግዚአ ኢየሱስ፡፡ ማር ፯፥፩፡፡
፩፡ ዝ ሲናገረው የመጣ ነው። ከዚህ በኋላ ጸሐፍት ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ጌታ መጡ።
******
ይቆየን፡፡
**************
መልካሙ በየነ
ደብረ ማርቆስ፤ ኢትዮጵያ
08/09/2011 ዓ.ም

No comments:
Post a Comment